Navigation
Home Industries Products Projects Contact
MEG Logo
ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ
Machinery Engineering Group
Contact

News & Events

Latest Updates • Important Activities • Upcoming Programs

  • cb87b49b-b203-4246-8e12-f1d9238562a8.jpg
  • 36ac823e-6b07-4f39-baa3-0a04b05488ca.jpg
  • dfb96ad3-ef5b-41c7-9691-1da396f188fa.jpg
  • 0aed9c07-b42d-481e-9f01-384a3e702073.jpg
  • 9b133c3a-af83-499d-b034-aad82f794671.jpg
  • c3004130-47d7-45e1-8139-31a977af772e.jpg
  • b21bf7f7-2a61-4372-8b19-d57bbf897409.jpg
  • 418f4764-cccb-4af7-9187-0abd6fe020ac.jpg
  • c128b81d-0842-4980-86f5-cdcdbb21b1a5.jpg
  • 85477b18-4f1c-4934-bd73-13767823bb63.jpg
  • f8d0a846-60ce-4775-8bf3-9d5b51e20308.jpg
  • 707a9e3d-c207-4707-b336-efae2d97d9b0.jpg
የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ፋብሪካ የምርት ሂደት በከፍተኛ ኃላፊዎች ተገመገመ።
Posted on: 26/10/2026 11:07 AM

ባሕር ዳር፣ጥቅምት/2019 (ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ) የማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ፋብሪካው በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ የጋራ ትብብር ላይ ትኩረት ተደርጓል።

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ እየተመረተ የሚገኘውን የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ፋብሪካ የምርት ሂደትና አሁናዊ የሥራ እድገት በአካል ተገኝተው ገምግመዋል።

በግምገማው ዶ/ር መስፍን አበጀ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ፣ ዶ/ር ሊቃውንት ይኸይስ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የአማራ ክልል ቅርንጫ ዋና ዳይሬክተር እና አቶ አጀበ ሻረው የግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ከማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የፋብሪ...

  • f8e68e98-f215-40b0-94b7-a06b965905d6.jpg
  • f3a97f40-0a21-4a75-ba56-8a754316f13c.jpg
  • 32296b0b-04d8-4c79-aa20-112ffe201571.jpg
  • 6d5fa8ae-8e4c-4dab-9cff-0656aa613b45.jpg
  • ae586273-aa63-440b-9c99-45b0b3dcf87b.jpg
  • 504fb1e2-9cf3-40e9-aeb5-a641e4ea6a38.jpg
  • 2f2cfab7-42ec-4000-8f13-4beaa6d5452a.jpg
  • c6688a54-67d2-4895-b236-cb0a66fa5b45.jpg
  • 79b1af70-a863-46dd-bc97-4bdea1c1b091.jpg
ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ፋብሪካዎችን በሀገር ውስጥ በማምረት ለግብርና ልማት አስተዋፅኦ እያደ...
Posted on: 14/10/2026 15:27 PM

ባሕር ዳር ፣ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም (ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ) የውጭ ምንዛሬ ወጪን ለመቀነስ፣ የሀገር ውስጥ የምህንድስናና የማምረት አቅምን ለማጠናከር እንዲሁም የግብርናው ዘርፍ የአሲዳማ አፈር ችግርን ለመቅረፍ የሚያግዙ የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ፋብሪካዎችን በሀገር ውስጥ የመንደፍና የማምረት ሥራን ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ እያከናወነ ይገኛል።

ይህንኑ የሀገር ውስጥ የማምረት አቅም ለማሳደግ ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ፋብሪካዎችን ከመነሻ ዲዛይን ጀምሮ በራሱ የምህንድስና አቅም በመንደፍና በጥራት በማምረት ለ...

  • c1676df9-e39f-42da-bc6c-edff64e661eb.jpeg
  • 2f7a021a-db41-483c-9df1-d9461eb84f6f.jpeg
  • ab554233-b05f-41a7-97d9-cdd86c729325.jpeg
  • 5aadca6b-13f6-48b5-bd08-7352411120a5.jpeg
  • d91421c2-45db-4621-97d8-c6bf68fea755.jpeg
  • 0a74c025-df66-402e-879b-fa1953b50e35.jpeg
  • 66297ee4-6b6f-4443-a485-99373754441c.jpeg
  • e2a176b1-05a2-442a-95b3-aade4c101723.jpeg
Machinery Group Records Birr 1.4 Billion in Sales, Targets Stronger Capacit...
Posted on: 21/09/2026 14:26 PM

abay investment holding - Search Results | Facebook

የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ኩባንያዎች የ2018 የበጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እና የ2019 የበጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት በሦስተኛው ቀን ውሎ የማሽነሪ ግሩፕን የማምረት አቅም እና የቀጣይ ዘመን ዕቅድን በስፋት ገምግሟል። ድርጅቱ ከረጅም ጊዜ ተደራራቢ ችግሮች ለመውጣት በተስፋ ሰጪ ቁመና ላይ በአፈፃፀም ግምገማው ታይቷል።Read More... →

  • 29ade7bb-94bc-40cd-93bf-a5377a1b2ce7.jpg
  • 12f95dfe-1c18-4616-bb18-b9b4cec6e2d6.jpg
  • f08e94d5-0066-428d-b528-b8195da9598f.jpg
  • 0e4438bd-4794-4b56-acac-656a51f3b80a.jpg
  • f152762b-7b99-431e-9983-9724262980e3.jpg
  • c54b12eb-5f8c-4888-aba5-293265f4e2eb.jpg
  • 96834eb6-8db2-4ce3-9d34-236b4a89ecc8.jpg
"ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋማዊ ሪፎርም በመሥራት የክልሉን ምጣኔ ሀብታዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይኖርበታል" አብዱ...
Posted on: 07/09/2026 14:48 PM

የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ፣ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እና የማጽደቅ መረሐ ግብር በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት እየተካሄደ ነው።

የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የቦርድ ሠብሣቢ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት ኢንቨስትመንት ሆልዲንጉን በመደገፍ፣ በማጠናከር እና ውጤታማ በማድረግ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ዘላቂ ሃብት እና ጥሪት ያለው ጠንካራ ኩባንያ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን አመላክተዋል።

የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የክልሉን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማረጋገጥ ዋና ዓላማው መኾኑን የጠቆሙት ዶክተር...

  • b9541af9-0e74-4c64-bcaa-9bb07da87d78.jpg
  • 8bf38723-6c3c-4a65-9426-b18fdaafb488.jpg
  • 7ce5daf7-1246-4658-927c-7fa301491aa4.jpg
  • ac66008d-54de-4e29-9646-48b9563297e3.jpg
  • 2804aa98-c672-41b0-bf11-7d87247bf35b.jpg
  • 839dbbf8-55cc-4ec1-8b1e-cfe143f13563.jpg
  • d8743cd8-1ed2-4242-8b24-6bff6db9a002.jpg
  • 93dff81b-40c5-4883-8673-24dc7b9db86f.jpg
  • ef48222a-fffd-4ee4-babe-cec52c438618.jpg
“የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ የገበያ አድማስን ለማስፋት የሚያስችል ግዙፍ ፋብሪካ መሆኑን ተመልክተናል”
Posted on: 24/08/2026 09:47 AM

ባሕር ዳር፣ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም ( ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ) ከጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከተለያዩ የሥራ ክፍሎች የመጡ የመሐንዲሶች ቡድን አባላት በባሕር ዳር ፍሌክሴብልና ፋውንደሪ ፋብሪካ ተገኝተው የሥራ እንቅስቃሴውን ተመልክተዋል።

የቴክኖሎጂ ሽግግርን በመተግበር የምርት አቅምን ከማሳደግ ባለፈ የገበያ አድማስን ለማስፋት የሚያስችል ግዙፍ ፋብሪካ መሆኑን መመልከታቸውን ጎብኚዎች ገልፀዋል።

የባሕር ዳር ፍሌክሴብልና ፋውንደሪ ፋብሪካ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ምርቶችን በጥራትና በብዛት ለማምረት የሚያስችል አቅም እንዳለው ጥበቡ ደምስ የፋብሪካው ሥራ አሥኪያጅ ለጎብኝዎች ገልፀውላቸዋል። በሀገር ውስ...

  • 9621e2ad-3896-48e3-ba0c-e99fff8a9ef2.jpg
  • 875f68ce-5b2f-4aaa-91ae-511052801f76.jpg
  • 75e0d29c-1de6-496a-b8bd-aed9d2798d8c.jpg
  • da4d5b73-62e6-4711-8b0b-95a13094c2fa.jpg
  • 6a4ded13-1ba9-466b-9945-58ecf3bf95a5.jpg
  • 32818cc0-1f71-4c48-bbf3-e2f2c66959e6.jpg
  • 84873c0f-c8e1-4ce9-9758-ec764e3cf5df.jpg
የትራንስፎርመር ጥገናና ማምረት ሥራዎች የፋብሪካውን እድገት እና ትርፋማነት እንደሚያጠናክሩ ተገለፀ፡፡
Posted on: 12/08/2026 10:57 AM

ባሕር ዳር፣ ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም (ማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ) የባሕር ዳር ትራንፎርመር ፋብሪካ በትራንስፎርመር ማምረቻና ጥገና ፋብሪካው በተከናወኑ የትራንስፎርመር ጥገና፣ የቴስት (Test) እና የመገጣጠም (Assembly) ሥራዎች የፋብሪካውን የምርት አቅም፣ የአገልግሎት ጥራትና የገበያ ተወዳዳሪነት በእጅጉ እያጠናከሩ መሆናቸው ተገልጿል።

ፋብሪካው በተለያዩ አቅሞች ያሉ ትራንስፎርመሮችን በጥራት በመጠገን፣ አስፈላጊ የቴክኒክ ሙከራዎችን በማከናወንና በመገጣጠም የደንበኞችን እምነት ከማጠናከር ባሻገር የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ቀጣይነትን በመደገፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል።

እነዚህ ተግባራ...