Navigation
Home Industries Products Projects Contact
MEG Logo
ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ
Machinery Engineering Group
Contact

News & Events

Latest Updates • Important Activities • Upcoming Programs

  • c1676df9-e39f-42da-bc6c-edff64e661eb.jpeg
  • 2f7a021a-db41-483c-9df1-d9461eb84f6f.jpeg
  • ab554233-b05f-41a7-97d9-cdd86c729325.jpeg
  • 5aadca6b-13f6-48b5-bd08-7352411120a5.jpeg
  • d91421c2-45db-4621-97d8-c6bf68fea755.jpeg
  • 0a74c025-df66-402e-879b-fa1953b50e35.jpeg
  • 66297ee4-6b6f-4443-a485-99373754441c.jpeg
  • e2a176b1-05a2-442a-95b3-aade4c101723.jpeg
Machinery Group Records Birr 1.4 Billion in Sales, Targets Stronger Capacit...
Posted on: 21/09/2026 14:26 PM

abay investment holding - Search Results | Facebook

የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ኩባንያዎች የ2018 የበጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እና የ2019 የበጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት በሦስተኛው ቀን ውሎ የማሽነሪ ግሩፕን የማምረት አቅም እና የቀጣይ ዘመን ዕቅድን በስፋት ገምግሟል። ድርጅቱ ከረጅም ጊዜ ተደራራቢ ችግሮች ለመውጣት በተስፋ ሰጪ ቁመና ላይ በአፈፃፀም ግምገማው ታይቷል።Read More... →

  • 29ade7bb-94bc-40cd-93bf-a5377a1b2ce7.jpg
  • 12f95dfe-1c18-4616-bb18-b9b4cec6e2d6.jpg
  • f08e94d5-0066-428d-b528-b8195da9598f.jpg
  • 0e4438bd-4794-4b56-acac-656a51f3b80a.jpg
  • f152762b-7b99-431e-9983-9724262980e3.jpg
  • c54b12eb-5f8c-4888-aba5-293265f4e2eb.jpg
  • 96834eb6-8db2-4ce3-9d34-236b4a89ecc8.jpg
"ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋማዊ ሪፎርም በመሥራት የክልሉን ምጣኔ ሀብታዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይኖርበታል" አብዱ...
Posted on: 07/09/2026 14:48 PM

የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ፣ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እና የማጽደቅ መረሐ ግብር በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት እየተካሄደ ነው።

የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የቦርድ ሠብሣቢ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት ኢንቨስትመንት ሆልዲንጉን በመደገፍ፣ በማጠናከር እና ውጤታማ በማድረግ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ዘላቂ ሃብት እና ጥሪት ያለው ጠንካራ ኩባንያ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን አመላክተዋል።

የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የክልሉን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማረጋገጥ ዋና ዓላማው መኾኑን የጠቆሙት ዶክተር...

  • b9541af9-0e74-4c64-bcaa-9bb07da87d78.jpg
  • 8bf38723-6c3c-4a65-9426-b18fdaafb488.jpg
  • 7ce5daf7-1246-4658-927c-7fa301491aa4.jpg
  • ac66008d-54de-4e29-9646-48b9563297e3.jpg
  • 2804aa98-c672-41b0-bf11-7d87247bf35b.jpg
  • 839dbbf8-55cc-4ec1-8b1e-cfe143f13563.jpg
  • d8743cd8-1ed2-4242-8b24-6bff6db9a002.jpg
  • 93dff81b-40c5-4883-8673-24dc7b9db86f.jpg
  • ef48222a-fffd-4ee4-babe-cec52c438618.jpg
“የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ የገበያ አድማስን ለማስፋት የሚያስችል ግዙፍ ፋብሪካ መሆኑን ተመልክተናል”
Posted on: 24/08/2026 09:47 AM

ባሕር ዳር፣ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም ( ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ) ከጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከተለያዩ የሥራ ክፍሎች የመጡ የመሐንዲሶች ቡድን አባላት በባሕር ዳር ፍሌክሴብልና ፋውንደሪ ፋብሪካ ተገኝተው የሥራ እንቅስቃሴውን ተመልክተዋል።

የቴክኖሎጂ ሽግግርን በመተግበር የምርት አቅምን ከማሳደግ ባለፈ የገበያ አድማስን ለማስፋት የሚያስችል ግዙፍ ፋብሪካ መሆኑን መመልከታቸውን ጎብኚዎች ገልፀዋል።

የባሕር ዳር ፍሌክሴብልና ፋውንደሪ ፋብሪካ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ምርቶችን በጥራትና በብዛት ለማምረት የሚያስችል አቅም እንዳለው ጥበቡ ደምስ የፋብሪካው ሥራ አሥኪያጅ ለጎብኝዎች ገልፀውላቸዋል። በሀገር ውስ...

  • 9621e2ad-3896-48e3-ba0c-e99fff8a9ef2.jpg
  • 875f68ce-5b2f-4aaa-91ae-511052801f76.jpg
  • 75e0d29c-1de6-496a-b8bd-aed9d2798d8c.jpg
  • da4d5b73-62e6-4711-8b0b-95a13094c2fa.jpg
  • 6a4ded13-1ba9-466b-9945-58ecf3bf95a5.jpg
  • 32818cc0-1f71-4c48-bbf3-e2f2c66959e6.jpg
  • 84873c0f-c8e1-4ce9-9758-ec764e3cf5df.jpg
የትራንስፎርመር ጥገናና ማምረት ሥራዎች የፋብሪካውን እድገት እና ትርፋማነት እንደሚያጠናክሩ ተገለፀ፡፡
Posted on: 12/08/2026 10:57 AM

ባሕር ዳር፣ ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም (ማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ) የባሕር ዳር ትራንፎርመር ፋብሪካ በትራንስፎርመር ማምረቻና ጥገና ፋብሪካው በተከናወኑ የትራንስፎርመር ጥገና፣ የቴስት (Test) እና የመገጣጠም (Assembly) ሥራዎች የፋብሪካውን የምርት አቅም፣ የአገልግሎት ጥራትና የገበያ ተወዳዳሪነት በእጅጉ እያጠናከሩ መሆናቸው ተገልጿል።

ፋብሪካው በተለያዩ አቅሞች ያሉ ትራንስፎርመሮችን በጥራት በመጠገን፣ አስፈላጊ የቴክኒክ ሙከራዎችን በማከናወንና በመገጣጠም የደንበኞችን እምነት ከማጠናከር ባሻገር የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ቀጣይነትን በመደገፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል።

እነዚህ ተግባራ...

  • 5d471fd0-d91a-442f-8ac4-9e3b7a579e23.jpg
  • b7900549-7358-42b8-8b63-0a180cd21ab5.jpg
  • c0c010c7-bcbb-44a7-9b59-d1c95faa5764.jpg
  • a20e7c1c-c449-4644-8523-b778d5ebe6d0.jpg
  • e71f7c28-a14e-4ec0-a022-4213047542ce.jpg
ጥራት ያለው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፕላንት — በሀገር ውስጥ አቅም!
Posted on: 12/08/2026 10:55 AM

ባሕር ዳር፣ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም(ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ)

የእንስሳት ሀብት ምርታማነትዎን ለማሳደግ ዘመናዊና አስተማማኝ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን ይፈልጋሉ?

የማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ (MEG) በራሱ የቴክኖሎጂ አቅም ያዘጋጃቸውን የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፕላንቶች በቅርቡ ለገበያ ያቀርባል!

💡የፕላንቱ ዋና ዋና ጥቅሞች፦

ከፍተኛ ምርታማነት፦ የወተት፣ የስጋ እና የእንቁላል ምርትን በጥራት ያሳድጋል።

አስተማማኝ አቅርቦት፦ የጥገና እና የመለዋወጫ እቃዎች አቅርቦት በሀገር ውስጥ ሙሉ በሙሉ የተረጋ...

  • 3113a9fc-3546-41e7-9a02-107108a20ca3.jpg
  • b36ed5e8-b66e-4380-affa-2660e2cedde8.jpg
  • c82fa6d1-ffcf-4b7d-87bc-508422bcbb6e.jpg
  • ffc09094-b628-4bbf-8ae6-24c7db24a806.jpg
የባሕር ዳር ፍሌክሴብልና ፋውንደሪ ፋብሪካ ለአምራች ኢንዱስትሪዎችና ለግብርናው ዘርፍ የቴክኖሎጂ እድገትን እያፋጠነ መሆ...
Posted on: 12/08/2026 10:53 AM

ባሕር ዳር፣ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም (ማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ) የባሕር ዳር ፍሌክሴብልና ፋውንደሪ ፋብሪካ በአምራች ኢንዱስትሪውና በግብርናው ዘርፍ ያለውን የቴክኖሎጂ እድገት ለማፋጠን የሚያስችሉ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ምርቶችን በከፍተኛ ጥራት እያመረተ መሆኑ ተገለጸ።

በአገሪቱ የኢንዱስትሪ ልማትን በማፋጠን እና በግብርና ዘርፍ የሚያስፈልጉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማምረት የማሽነሪ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ፣ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚጠቅሙ ምርቶችን በጥራት በማምረት የቴክኖሎጂ ሽግግርን እያፋጠነ መሆኑ ተገለጸ።

የባሕር ዳር ፍሌክሴብልና ፋውንደሪ ፋብሪካ ለማኑፋክቸሪንግ፣ ለግብርና፣ ለማዕድን፣ ለግንባታ እና ለሌሎች የልማ...